በሐዋሳ ሀገረ ስብከት በኮምቦኒ ሚስዮናዊያን ማህበር ውስጥ ከ20 ዓመታት በላይ ሲያገለግሉ የነበሩት አባ ኒኮላ ዲዮሪዮ ባለፈው እሁድ ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ።
ዘላለማዊ ዕረፍት እና ነብሳቸውን በአጸደ ገነት ያኑርልን እያልን ለቤተሰቦቻቸው እንዲክሁም፣ ለኮምቦኒ ሚስዮናውያን ተቋም እና በሀገረ ስብከታችን ላሉ ክርስቲያኖች በሙሉ ሀዘናችንን እንገልፃለን።

Reverend Fr. Nicola Di Iorio, who had been working as a Comboni Missionary in the vicariate of Hawassa for over 20 years, passed away last Sunday. We pray for his eternal rest in paradise and express our condolences to his family, the Comboni Missionary Institute and all the christians in the vicariate. Yesterday, after the mourning prayer of the Rosary with the Christian community, the Catechist and secretary of the Cathedral, Mr. Ingida Garo, gave the following spiritual message that we share with you.
