Comboni

ዜና እረፍት ፡ የኮምቦኒ ሚስዮናዊ ብፁዕ ካርዲናል ሚጌል አንጄል አዩሶ ጊክሶት ባለፈው ሰኞ ሕዳር 16 ፣ 2024 በ72 አመታቸው ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ።

የኮምቦኒ ሚስዮናዊ ብፁዕ ካርዲናል ሚጌል አንጄል አዩሶ ጊክሶት ባለፈው ሰኞ ሕዳር 16 ፣ 2024 በ72 አመታቸው ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ።

ብፁዕ ካርዲናል ሚጌል አንጄል አዩሶ ጊክሶት ህይወቱን ለቤተክርስቲያን አገልግሎት የሰጠ እና በተለያዩ ሃይማኖቶች መካከል ውይይት እንዲደረግ ያደረጉ ነበሩ። እንዲሁም የሃይማኖቶች ውይይት ዳይካስቴሪ ፕሪፌክት በመሆን ታዋቂ ነበሩ።

ከኮምቦኒ ቤተሰብ፣ ለዘላለማዊ ዕረፍቱ በጸሎት እያሰብን ስለ ውድ ትሩፋቱ እግዚአብሔርን እናመሰግናለን። ለተልዕኮ ያለው ቁርጠኝነት እና ለሃይማኖታዊ ውይይት ያደረጋቸው ያላሰለሰ ስራ ለዘለዓለም ሲታወስ ይኖራል።

ዘላለማዊ ዕረፍት እና ነብሳቸውን በአጸደ ገነት ያኑርልን እያልን ለቤተሰቦቻቸው እንዲሁም፣ ለኮምቦኒ ሚስዮናውያን ተቋም በሙሉ ሀዘናችንን እንገልፃለን።

Scroll to Top